ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ከላይ የተገለፀውን የሥራና የትምህረት ደረጃ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት  7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል የሠው ሀብት አስተዳደር 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 803 ማስረጃችሁን በማቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡

አድራሻ መገናኛ ገርጂ ታክሲ መያዣ ከግል ድርጅቶች ማህበራ ዋሰትና ኤጀንሲ ወረድ ብሎ

ለበለጠ መረጃ ሰልከ: 09-77-71-71-71

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

X